{"product_id":"ሐጂ-ራሕመቶ-ሙኽታር-የሐጂ-ራሕመቶ-ሪጃቶ-የሕይወት-ታሪክ-afrikaans-edition","title":"ሐጂ ራሕመቶ ሙኽታር: የሐጂ ራሕመቶ ሪጃቶ የሕይወት ታሪክ (Afrikaans Edition)","description":"የአባቴ ታሪክ እንዲፃፍ የምፈልገው ለሀገራቸው (ኢትዮጵያ) የለፉት ልፋት እና የነበራቸው ደግነት የልጅ ልጆቻቸው እና ሰፊው የኢትዮጰያ ሕዝብም እንዲያውቀው በማለት ነው፡፡ አባባ ለሀገራቸው በጣም ለፍተዋል፣ ደክመዋል፡፡ ዘር እና ሃይማኖት ሳይለዩ ደግነታቸውን እና ልግስናቸውን አሳይተዋል፡፡ ይህንን ሥራቸው እና ተግባራቸው ትውልድ እንዲያውቀው፣ እንዲማርበት፣ የበኩሉን መልካም ሚና እንዲወጣበት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡\nበመሆኑም ይህ ኪታብ (መጽሐፍ) መታተሙ ለእኔ ትልቅ ደስታ ነው፡፡ እኛ ልጆቻቸው፣ አሁንም ድረስ የልጅ ልጆቻቸው የምንኖረው አባባ እና እማማ (ሐጂ ራሕመቶ እና እማማ ራዲያ) በሠሩዋቸው በጎ ሥራዎች ነው (አላሃምዱሊላህ)፡፡\nአባባ ለሀገር፣ ለሕዝብ፣ ለሃይማኖት እና ለባሕል የሠሩዋቸው መልካም ሥራዎች ተዘርዝረው የሚያበቁ ባይሆኑም በኪታቡ ውስጥ አንኳር-አንኳሮቹ ተጠቀሰዋል፡፡ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ለሀገር ልማት፣ ዕድገት እና ነፃነት ያደረገው ተጋድሎ በጥሩ ሁኔታ ያሳያል፡፡\nይህንን መልካም ሥራ (ታሪክ) እንዲጠና እና እንዲታተም ላደረጉ ልጆቻችን (ተሕያ ሐጂ ዑመር (ዶ\/ር)፣ አብዱልመጂድ ሐጂ ዑመር፣ ሰለሃዲን ሐጂ ዑመር፣ ጀውሃር ሐጂ ዑመር፣ ዘይነብ ሐጂ ዑመር፣ በያን ሐጂ ዑመር፣ ሚናህ ኸድር ሐጂ ራሕመቶ)\nክብር እና ሞገስ ይግባቸው፡፡ ካወጡት ብዙ እጥፍ አላህ ይለግሳቸው፡፡\nየመጽሐፉ አዘጋጅም ሊመሰገን ይገባል፡፡ በቤተሰባዊ እና በሀገራዊ መንፈስ ሥራውን በአጭር ጊዜ ሠርቶ አቅርቧል፡፡ በዕውቀቱ የሚጠቀም፣ ይበልጥ ለሀገር እና ለሕዝብ የሚሠራ አላህ እንዲያደርገው ዱዓ አደርጋለሁ፡፡\u003cbr\u003eASIN: B0DQGNYF8M\u003cbr\u003eVSKU: BVV.B0DQGNYF8M.G\u003cbr\u003eCondition: Good\u003cbr\u003eAuthor\/Artist:Shibe, Abdulfetah Abdul|ሐጂ ራሕመቶ, ዛህራ|Mustefa, Beyou O|Mustafa, DR Tehia O\u003cbr\u003eBinding: Paperback\u003cbr\u003e\u003cb\u003eNote:\u003c\/b\u003e Any images shown are stock photographs and product may differ from what is shown.  \u003cbr\u003e\u003cb\u003eCondition Notes\u003c\/b\u003e: The item shows wear from consistent use, but it remains in good condition and works perfectly. All pages and cover are intact  including the dust cover, if applicable . Spine may show signs of wear. Pages may include limited notes and highlighting. May NOT include discs, access code or other supplemental materials.  \u003cbr\u003e","brand":"Blue Vase Books","offers":[{"title":"Default Title","offer_id":43334648070205,"sku":"BVV.B0DQGNYF8M.G","price":12.15,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0589\/4225\/9261\/files\/B0DQGNYF8M-0.jpg?v=1783697870","url":"https:\/\/www.bluevasebooks.com\/products\/%e1%88%90%e1%8c%82-%e1%88%ab%e1%88%95%e1%88%98%e1%89%b6-%e1%88%99%e1%8a%bd%e1%89%b3%e1%88%ad-%e1%8b%a8%e1%88%90%e1%8c%82-%e1%88%ab%e1%88%95%e1%88%98%e1%89%b6-%e1%88%aa%e1%8c%83%e1%89%b6-%e1%8b%a8%e1%88%95%e1%8b%ad%e1%8b%88%e1%89%b5-%e1%89%b3%e1%88%aa%e1%8a%ad-afrikaans-edition","provider":"Blue Vase Books","version":"1.0","type":"link"}