{"product_id":"የዖዛ-ስብራት-በሀገራችን-በኢትዮጵያ-እና-በኦርቶዶክስ-ቤተክርስቲያን-ላይ-የደረሰውን-ስብራት-በመረጃ-የሚያሳይ-መጽሐፍ-afrikaans-edition","title":"የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition)","description":"ዖዛ የተባለው ሰው ክህነት ሳይኖረው የተቀደሰው የእግዚአብሔር ታቦት በመዳፈሩ በመንካቱ መቅሰፍት ደርሶበታል፡፡ የዚህም መጽሐፍ ስያሜ በቤተ ክርስቲያናችንም ሆነ በሀገራችን ትልቅ ስብራት እንደገጠመን ያመላክታል፡፡ የስብራታችንም መነሻ መምራት የማይችሉ፣ የዘር አስተሳሰብ የተጫነው የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም እና ቀውስ፣ ከሀገሪቱ ችግር ጋር ተደማምሮ በርካታ መስዋዕትነት እያስከፈለን ይገኛል፡፡ የዚህም መጽሐፍ ይሄን ስም ያሰጠው የሚያመሳስላቸው ነገር በመኖሩ ነው፡፡ ሕዝብን እንዲመሩ የተሾሙት የቤተ ክህነቱም ሆነ የቤተ መንግሥት ሹማምንት በሕዝቡ ላይ የመከራ ዶፍ እንዲወርድ እያደረጉ በመሆኑ እንደ ዖዛ ያለ ስብራት ዛሬም በዘመናችን እንዲታይ አድርገዋል፡፡ ይህም መጸሐፍ በመረጃ እና በማስረጃ በማስደገፍ ፣ ከመትፍሔ ሀሳብ የሚጠቁም ድንቅ መጽሐፍ ነው ።\u003cbr\u003eASIN: B0DSQ9KTPK\u003cbr\u003eVSKU: BVV.B0DSQ9KTPK.G\u003cbr\u003eCondition: Good\u003cbr\u003eAuthor\/Artist:Gizaw, Samuel\u003cbr\u003eBinding: Paperback\u003cbr\u003e\u003cb\u003eNote:\u003c\/b\u003e Any images shown are stock photographs and product may differ from what is shown.  \u003cbr\u003e\u003cb\u003eCondition Notes\u003c\/b\u003e: The item shows wear from consistent use, but it remains in good condition and works perfectly. All pages and cover are intact  including the dust cover, if applicable . Spine may show signs of wear. Pages may include limited notes and highlighting. May NOT include discs, access code or other supplemental materials.  \u003cbr\u003e","brand":"Blue Vase Books","offers":[{"title":"Default Title","offer_id":44540366487613,"sku":"BVV.B0DSQ9KTPK.G","price":24.9,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0589\/4225\/9261\/files\/B0DSQ9KTPK-0.jpg?v=1794604842","url":"https:\/\/www.bluevasebooks.com\/products\/%e1%8b%a8%e1%8b%96%e1%8b%9b-%e1%88%b5%e1%89%a5%e1%88%ab%e1%89%b5-%e1%89%a0%e1%88%80%e1%8c%88%e1%88%ab%e1%89%bd%e1%8a%95-%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8a%a5%e1%8a%93-%e1%89%a0%e1%8a%a6%e1%88%ad%e1%89%b6%e1%8b%b6%e1%8a%ad%e1%88%b5-%e1%89%a4%e1%89%b0%e1%8a%ad%e1%88%ad%e1%88%b5%e1%89%b2%e1%8b%ab%e1%8a%95-%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%8b%a8%e1%8b%b0%e1%88%a8%e1%88%b0%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%88%b5%e1%89%a5%e1%88%ab%e1%89%b5-%e1%89%a0%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83-%e1%8b%a8%e1%88%9a%e1%8b%ab%e1%88%b3%e1%8b%ad-%e1%88%98%e1%8c%bd%e1%88%90%e1%8d%8d-afrikaans-edition","provider":"Blue Vase Books","version":"1.0","type":"link"}