የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition)


Price:
Sale price$24.90

Pickup available at Blue Vase

Usually ready in 24 hours


Shipping & Local Pick Up

Shipping: Most orders are shipped within 24 hours. Please allow 4-14 days after the item has shipped for delivery. Faster shipping is available for purchase at checkout.

Local Pick Up: Orders will be available for pick up within 24 hours. Pick up at the front desk Thursday-Sunday 10am-6pm .After hours pick ups are available Monday-Wednesday 7am-3pm at the Shipping & Receiving entrance.

Description

ዖዛ የተባለው ሰው ክህነት ሳይኖረው የተቀደሰው የእግዚአብሔር ታቦት በመዳፈሩ በመንካቱ መቅሰፍት ደርሶበታል፡፡ የዚህም መጽሐፍ ስያሜ በቤተ ክርስቲያናችንም ሆነ በሀገራችን ትልቅ ስብራት እንደገጠመን ያመላክታል፡፡ የስብራታችንም መነሻ መምራት የማይችሉ፣ የዘር አስተሳሰብ የተጫነው የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም እና ቀውስ፣ ከሀገሪቱ ችግር ጋር ተደማምሮ በርካታ መስዋዕትነት እያስከፈለን ይገኛል፡፡ የዚህም መጽሐፍ ይሄን ስም ያሰጠው የሚያመሳስላቸው ነገር በመኖሩ ነው፡፡ ሕዝብን እንዲመሩ የተሾሙት የቤተ ክህነቱም ሆነ የቤተ መንግሥት ሹማምንት በሕዝቡ ላይ የመከራ ዶፍ እንዲወርድ እያደረጉ በመሆኑ እንደ ዖዛ ያለ ስብራት ዛሬም በዘመናችን እንዲታይ አድርገዋል፡፡ ይህም መጸሐፍ በመረጃ እና በማስረጃ በማስደገፍ ፣ ከመትፍሔ ሀሳብ የሚጠቁም ድንቅ መጽሐፍ ነው ።
ASIN: B0DSQ9KTPK
VSKU: BVV.B0DSQ9KTPK.G
Condition: Good
Author/Artist:Gizaw, Samuel
Binding: Paperback
Note: Any images shown are stock photographs and product may differ from what is shown.
Condition Notes: The item shows wear from consistent use, but it remains in good condition and works perfectly. All pages and cover are intact including the dust cover, if applicable . Spine may show signs of wear. Pages may include limited notes and highlighting. May NOT include discs, access code or other supplemental materials.

You may also like

Recently viewed