Skip to product information
1 of 1

Blue Vase Books

ሐጂ ራሕመቶ ሙኽታር: የሐጂ ራሕመቶ ሪጃቶ የሕይወት ታሪክ (Afrikaans Edition)

ሐጂ ራሕመቶ ሙኽታር: የሐጂ ራሕመቶ ሪጃቶ የሕይወት ታሪክ (Afrikaans Edition)

Regular price $12.15
Regular price Sale price $12.15
Sale Sold out

In stock

የአባቴ ታሪክ እንዲፃፍ የምፈልገው ለሀገራቸው (ኢትዮጵያ) የለፉት ልፋት እና የነበራቸው ደግነት የልጅ ልጆቻቸው እና ሰፊው የኢትዮጰያ ሕዝብም እንዲያውቀው በማለት ነው፡፡ አባባ ለሀገራቸው በጣም ለፍተዋል፣ ደክመዋል፡፡ ዘር እና ሃይማኖት ሳይለዩ ደግነታቸውን እና ልግስናቸውን አሳይተዋል፡፡ ይህንን ሥራቸው እና ተግባራቸው ትውልድ እንዲያውቀው፣ እንዲማርበት፣ የበኩሉን መልካም ሚና እንዲወጣበት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በመሆኑም ይህ ኪታብ (መጽሐፍ) መታተሙ ለእኔ ትልቅ ደስታ ነው፡፡ እኛ ልጆቻቸው፣ አሁንም ድረስ የልጅ ልጆቻቸው የምንኖረው አባባ እና እማማ (ሐጂ ራሕመቶ እና እማማ ራዲያ) በሠሩዋቸው በጎ ሥራዎች ነው (አላሃምዱሊላህ)፡፡ አባባ ለሀገር፣ ለሕዝብ፣ ለሃይማኖት እና ለባሕል የሠሩዋቸው መልካም ሥራዎች ተዘርዝረው የሚያበቁ ባይሆኑም በኪታቡ ውስጥ አንኳር-አንኳሮቹ ተጠቀሰዋል፡፡ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ለሀገር ልማት፣ ዕድገት እና ነፃነት ያደረገው ተጋድሎ በጥሩ ሁኔታ ያሳያል፡፡ ይህንን መልካም ሥራ (ታሪክ) እንዲጠና እና እንዲታተም ላደረጉ ልጆቻችን (ተሕያ ሐጂ ዑመር (ዶ/ር)፣ አብዱልመጂድ ሐጂ ዑመር፣ ሰለሃዲን ሐጂ ዑመር፣ ጀውሃር ሐጂ ዑመር፣ ዘይነብ ሐጂ ዑመር፣ በያን ሐጂ ዑመር፣ ሚናህ ኸድር ሐጂ ራሕመቶ) ክብር እና ሞገስ ይግባቸው፡፡ ካወጡት ብዙ እጥፍ አላህ ይለግሳቸው፡፡ የመጽሐፉ አዘጋጅም ሊመሰገን ይገባል፡፡ በቤተሰባዊ እና በሀገራዊ መንፈስ ሥራውን በአጭር ጊዜ ሠርቶ አቅርቧል፡፡ በዕውቀቱ የሚጠቀም፣ ይበልጥ ለሀገር እና ለሕዝብ የሚሠራ አላህ እንዲያደርገው ዱዓ አደርጋለሁ፡፡
ASIN: B0DQGNYF8M
VSKU: BVV.B0DQGNYF8M.G
Condition: Good
Author/Artist:Shibe, Abdulfetah Abdul|ሐጂ ራሕመቶ, ዛህራ|Mustefa, Beyou O|Mustafa, DR Tehia O
Binding: Paperback
Note: Any images shown are stock photographs and product may differ from what is shown.
Condition Notes: The item shows wear from consistent use, but it remains in good condition and works perfectly. All pages and cover are intact including the dust cover, if applicable . Spine may show signs of wear. Pages may include limited notes and highlighting. May NOT include discs, access code or other supplemental materials.

SKU:BVV.B0DQGNYF8M.G

Please Note: Gift cards that are purchased in-store, cannot be used online. These must be used in-store.

Shipping & Local Pick Up

Shipping: Most orders are shipped within 24 hours. Please allow 4-14 days after the item has shipped for delivery. Faster shipping is available for purchase at checkout.

Local Pick Up: Orders will be available for pick up within 24 hours. Pick up at the front desk Thursday-Sunday 10am-6pm .After hours pick ups are available Monday-Wednesday 7am-3pm at the Shipping & Receiving entrance.

View full details