1
/
of
1
Blue Vase Books
ማንጦን (Afrikaans Edition) - 6938
ማንጦን (Afrikaans Edition) - 6938
Regular price
$33.40
Regular price
Sale price
$33.40
Unit price
/
per
In stock
Couldn't load pickup availability
አይሁድ ጌታችንን በምሴተ ሐሙስ ሦስት ሰዓት አሳልፈው ይዘዉታል፤ በዘጠኙ ሰዓት ሁሉ መከራ ሲቀበል አድሯል፤ ከመዓልቱ ዘጠኝ ሲደመር ዐሥራ ስምንት ይሆናል፤ ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ያደረውን ጨምሮ ሃያ አንድ ይሆናል። መዓልቱንና ሌሊቱን ትቶ ከሞተ በኋላ በመስቀል የቆየው ሁለት ሰዓት፣ ወደመቃብር የወረደበትን አንድ ሰዓት ቆጥሮ ሃያ አንድ ይሆናል። ቦ በሰባቱ ጊዜያት ቊጥር ነው፤ የዐርብ ሰባት፣ የቅዳሜ ሰባት ዐሥራ አራት ይሆናል፤ እሑድ በሠርክ ታይቷቸዋል፤ ሲደመር ሃያ አንድ ይሆናል፤ በዚህ ሁሉ ጊዜ መከራ ተቀብሎ ክሶልናልና ስለዚህ ነው ይሏል።
ASIN: B0CC7FGPTB
VSKU: BVV.B0CC7FGPTB.G
Condition: Good
Author/Artist:Yigzaw, aba Hailemichael
Binding: Paperback
ASIN: B0CC7FGPTB
VSKU: BVV.B0CC7FGPTB.G
Condition: Good
Author/Artist:Yigzaw, aba Hailemichael
Binding: Paperback
SKU:BVV.B0CC7FGPTB.G
Shipping & Local Pick Up
Shipping & Local Pick Up
Shipping: Most orders are shipped within 24 hours. Please allow 4-14 days after the item has shipped for delivery. Faster shipping is available for purchase at checkout.
Local Pick Up: Orders will be available for pick up within 24 hours. Pick up at the front desk Thursday-Sunday 10am-6pm .After hours pick ups are available Monday-Wednesday 7am-3pm at the Shipping & Receiving entrance.
